የሊቅ አስጠኚ ተማሪን የቤት ሥራ ሲያግዙ

እያንዳንዱን ተማሪ ለስኬት ማብቃት

የኢትዮጵያ ቀዳሚ የቴክኖሎጂ ታጋዥ የማስጠኛ መድረክ። ሊቅ ተማሪዎችን ከተረጋገጡ የቤት ውስጥ አስጠኚዎች፣ ጠንካራ የመግቢያ ፈተና ዝግጅት እና አሳታፊ የዲጂታል ትምህርቶች ጋር ያገናኛል።

የተረጋገጡ አስጠኚዎችበዕለቱ ወይም በማግስቱ እንደውላለንበወር ከ4,200 ብር ጀምሮ
80,000+የመድረኩ ተጠቃሚዎች
3,500+አስጠኚዎች
30,000+ተማሪዎች
250+አጋር ትምህርት ቤቶች
ለምን ሊቅ?

አንድ ጥያቄ፤ ለልጅዎ ተስማሚ አስጠኚ።

ብልህ የአስጠኚ ምደባ

ደውለን የልጅዎን ፍላጎት እንረዳለን፤ ከዚያም የክፍል ደረጃውን፣ የትምህርት አይነቱን እና አድራሻዎን ያገናዘበ ብቁ አስጠኚ እንመድባለን።

የፈተና ዝግጅት

ለ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና እና ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤታማ ዝግጅት።

በቤት እና በኦንላይን

በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሸገር ከተማ፣ ሀዋሳ እና ቢሾፍቱ በቤት ውስጥ፤ ወይም ከየትኛውም ቦታ በኦንላይን ማስጠናት።

ምቹ የሰዓት መርሃ-ግብር

በሳምንት 3 ቀን፣ ቅዳሜና እሁድ፣ ወይም ከሰኞ እስከ አርብ። ለቤተሰብዎ የሚመቸውን ይምረጡ።

የተረጋገጡ አስጠኚዎች

እያንዳንዱ አስጠኚ ለሥራ ከማመልከቱ በፊት መታወቂያው፣ የትምህርት ማስረጃው እና ፎቶው በጥንቃቄ ይረጋገጣል።

በጨዋታ መማር

ለሒሳብ፣ ቋንቋ፣ ሳይንስ እና ሌሎችም አስተማሪ ጨዋታዎች። ለሁሉም ተማሪዎች በነጻ።

በኦንላይን ይማሩ

ቤት ውስጥ ባይሆኑም ከየትኛውም ቦታ ይማሩ።

@LiqTutorBot

አስጠኚ ይጠይቁ፣ ይክፈሉ፣ እንዲሁም የማስጠናቱን ሂደት በቴሌግራም ይከታተሉ።

በቴሌግራም ይክፈቱ

ሊቅ አካዳሚ

ከ9–12ኛ ክፍል እና ለብሔራዊ ፈተና የቪዲዮ ትምህርቶችና ፈተናዎች።

ወደ ሊቅ አካዳሚ ይሂዱ

ከሊቅ ጋር አብረው ይስሩ

ትምህርት ቤቶች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) እና ኩባንያዎች የማስጠናት አገልግሎትና የትምህርት ግብዓቶችን ለብዙ ተማሪዎች ለማድረስ አብረውን መሥራት ይችላሉ።

ትምህርት ቤቶች · NGOs · ኩባንያዎች
አጋር ይሁኑ

ተስማሚ አስጠኚ ለመቅጠር ዝግጁ ነዎት?

ጥያቄዎን ይላኩ። ሊቅ በዕለቱ ወይም በማግስቱ ይደውልልዎታል።